About Bureau ራእየ የአማራ ከልል የመስኖ ልማት የአየር ንብረት ለዉጥ ተጽኖን የሚቋቋም ግብርና በመፍጠር በ2022 ለምስራቅ አፍሪካ ህዝቦች ዋነኛ የምግብ አቅራቢ ሆኖ ማየት፡፡ ተልእኮየህብረተሰብ ፍላጎትን እና የተቀናጀ የዉሀ ሀብት አስተዳደርን መርሆ መሰረት በማድረግ መስኖን ማስፋፋት፤ የመስኖ ኦፕሬሽን እና ጥገና ስረአት ዘመናዊ ማድረግ፤የመስኖ ዉሀ አጠቃቀምን በማሻሻል የግብርና ምርት እና ምርታማነትን ከአየር ንብረት ተጽኖ በመቀነስ ምርትን ዘላቂ በሆነ መንገድ በማሳደግ ድህነትን ለመቀነስ ብሎም ዘመናዊ የመስኖ ግብርና ሴክተርን መፍጠር፡፡ አጠቃላይ አላማየመስኖ ፖሊሲዉ አጠቃላይ አላማ ዘላቂ የመስኖ ዉሀ እንዲኖር ማስቻል እና አጠቃቀሙን ዘመናዊ በማድረግ የግብርና ምርትና ምርታማነትን በመጨመር በክልሉ በቤተሰብ ደረጃ ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ብሎም ድህነትን ለመቀነስ የመስኖ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጾ እንዲኖረዉ ማድረግ ነዉ፡፡ Structure of Bureau