የሰቆጣ ቃል ኪዳን ፕሮግራም የሚከናወኑ ተግባራትየሰቆጣ ቃል ኪዳን ፕሮግራም ከመስኖ ና ቆላማ አካባቢዎች ቢሮ በመተባበር የሚከተሉትን ተግባራት ያከናውናልአነስተኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታአነስተኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ጥገናየውሃ መሳቢያ ፖምፕ ሰርጭትየመስኖ ተጠቃሚዎች ማህበራት በሟቋቋም የመስኖ ተጠቃሚዎች ማህበራት በማጠናከር።