የክልሉን ህዝብ በመስኖ ልማት ዘርፍ ተጠቃሚ ለማድረግ በበጀት ዓመቱ የማልማት አቅማቸው 79,894.40 ሄ/ር ማልማት የሚችሉ እና 542,981 ማህበረሰብ ተጠቃሚ የሚያድርጉ  በመንግስት አማካሪ ድርጅቶች ጥናታቸው በ2015 እና በፊት ተጀምረው ያደሩ በዚህ በጀት ዓመት 79,894.40 ሄ/ር መሬት ማልማት የሚችሉ የ57 መስኖ ፕሮጀክቶች የጥናትና ዲዘዛይን ስራ በ2016 በጀት ዓመት ከነበሩበት 57.32% በመነሳት 22.25% በመፈጸም 79.56% ለማድረስ ታቅዶ በሩብ አመቱ 10.98% በመፈጸም 68.30%  ማድረስ የተቻለ ሲሆን 29,688.20 ሄ/ር መሬት ማልማትና  208,140 ማህበረሰብ የመስኖ ልማቱ ተጠቃሚ የሚያደርጉ 29 (22 ግድቦች፤6 ጠለፋዎችና 2 ምንጭ ማጎልበት) ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ታቅዶ  በሩብ አመቱ 2,556 ሄ/ር መሬት ማልማት የሚችሉ 6 ፕሮጀክቶች ተጠናቀዋል ፤በበጀት ዓመቱ በዞኖችና ወረዳዎች  3,029.83 ሄ/ር የሚያለሙ እና 7,456  የክልሉን ህብረተሰብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ 53 የአነስተኛ ፕሮጀክቶችን ጥናትና ዲዛይን በማጠናቀቅ ወደ ግንባታ እንዲገቡ ታልሞ እየተሰራ ሲሆን —>ANRS BoILLA_2017 1st_Quarter Report

Scroll to Top