Irrigation Facilities Input Supply

 

 መስኖ ተቋማት ግብዓት አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ተግባርና ሃላፊነት

የክልሉን የግዥ መመሪያና የፕሮጀክቶችን የአሰራር መመሪያ መሰረት በማድረግ፡-

  • የግንባታና የአማካሪ ግዥ ይፈጽማል፤
  • ወቅታዊ የገበያ ዋጋ ጥናት ያካሄዳል፤
  • የውል ሰነድ ያዘጋጃል፤
  • የጨረታ ሰነድ ያዘጋጃል፤
  • አጠቃላይ የግዥና አቅርቦት ሰነዶችን በአግባቡ ይይዛል፤
  • ለቢሮው ተጠሪ ለሆኑ ተቋማት ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፤
Scroll to Top