የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ተግባርና ሃላፊነት

  • በሚቀርብ የቅጥር ጥያቄ መሰረት መመሪያን መሰረት አድርጎ የሰራተኛ ቅጥር ይፈጽማል
  • የሰራተኛ ቅጥር የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የፕሮግራሞች የሰው ሀይል አሰተዳደር መመሪያ አሰራር በሚያዝዘው መሰረት ብቻ እንዲፈጸም ክትል ያደርጋል
  • የሰራተኞችን ጥያቄ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የፕሮግራሞች የሰው ሀይል መመሪያ በሚያዝዘው መሰረት  በጽሁፍ ወቅታዊ ምላሽ ይሰጣል፤
  • የሰራተኛውን የአቅም ግንባታ እና ስልጠና ያቅዳል ከሚመለከተው አካል ጋር በመሆን አፈጻጸሙን ይከታተላል የተሟላ መረጃ ይይዛል፤
  • ልዩ ልዩ የመደብ፣ የትምህርት ዝግጅትና ጥቅማጥቅም ጥያቄዎችን በማሰባሰብና በመሰነድ ቢሮው ምላሽ እዲሰጥ ያደርጋል፤
  • በመደብ፣ በደረጃ ዕድገት እንዲሁም ጥቅማጥቅምና ሌሎች የሚነሡ የሠራተኛ ጥያቄዎች በየደረጃው ለሲቪል ሠርቪስ ተቋማት ቀርቦ መታየትና ችግሮች ካልተፈቱ ተዋረዱን ጠብቆ ውሳኔ እየተሰጣቸው መምጣት ይኖርበታል፤
  • አጠቃላይ የሰው ሃይል መመሪያን መሰረት አድርጎ ይሰራል፤
  • ለቢሮው ተጠሪ ለሆኑ ተቋማት ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፤
  1. ተሸሽሎ_የወጣው_የመንግስት_ሰራተኞች_አዋጅ_253.pdf

2.  የመንግስት_ተቋማት_የለውጥ_አመራር፣አደረጃጀትና_አሰራርን_ለመሻሻል_የወጣውን_መመሪያ_ቁጥር_50_2014.pdf

3. የመንግስት_ሰራተኞች_የስራ_አፈፃፀም_ለመመዘን_የወጣ_መመሪያ_ቁጥር_49_2014_ዓም_rotated.pdf

4. የተሸሻለው_የሰራተኛ_የስልጠና_መመሪያ.pdf

Scroll to Top