በደቡብ ወሎ ዞን መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት መምሪያ የአርጎባ ወረዳ የሎኮ ወንዝ መስኖ ጠለፋ ፕሮጀክት ከ28 ሚሊዬን ብር በላይ በሆነ በጀት በ2 የስራ እድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዞች በ2015 ግንባታው የተጀመረ ሲሆን በያዝነው በጀት አመት ተጠናቆ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
በደቡብ ወሎ ዞን መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት መምሪያ የአርጎባ ወረዳ የሎኮ ወንዝ መስኖ ጠለፋ ፕሮጀክት ከ28 ሚሊዬን ብር በላይ በሆነ […]