በደቡብ ወሎ ዞን መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት መምሪያ የአርጎባ ወረዳ የሎኮ ወንዝ መስኖ ጠለፋ ፕሮጀክት ከ28 ሚሊዬን ብር በላይ በሆነ በጀት በ2 የስራ እድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዞች በ2015 ግንባታው የተጀመረ ሲሆን በያዝነው በጀት አመት ተጠናቆ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ፕሮጀክቱከ120 ሄክታር መሬት በላይ ማልማት የሚችል ሲሆን እስካሁን 128 የሚሆኑ አርሶ አደሮች እያለሙበት ይገኛሉ።

መረጃው የደቡብ ወሎ ዞን ኮሙኒኬሽን ነው

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top