ዳኝነት ፈንታ (ዶ/ር ኢ/ር )

ቢሮ ኃላፊ

የኃላፊዉ መልዕክት

የህብረተሰብ ፍላጎትን እና የተቀናጀ የዉሀ ሀብት አስተዳደርን መርሆ መሰረት በማድረግ መስኖን ማስፋፋት፤ የመስኖ ኦፕሬሽን እና ጥገና ስረአት ዘመናዊ ማድረግ፤የመስኖ ዉሀ አጠቃቀምን በማሻሻል የግብርና ምርት እና ምርታማነትን ከአየር ንብረት ተጽኖ በመቀነስ ምርትን ዘላቂ በሆነ መንገድ በማሳደግ ድህነትን ለመቀነስ ብሎም ዘመናዊ የመስኖ ግብርና ሴክተርን መፍጠር፡፡

የመስኖ ፖሊሲዉ አጠቃላይ አላማ ዘላቂ የመስኖ ዉሀ እንዲኖር ማስቻል እና አጠቃቀሙን ዘመናዊ በማድረግ የግብርና ምርትና ምርታማነትን በመጨመር በክልሉ በቤተሰብ ደረጃ ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ብሎም ድህነትን ለመቀነስ የመስኖ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጾ እንዲኖረዉ ማድረግ ነዉ፡፡

ረአት ዘመናዊ ማድረግ፤የመስኖ ዉሀ አጠቃቀምን በማሻሻል የግብርና ምርት እና ምርታማነትን ከአየር ንብረት ተጽኖ በመቀነስ ምርትን ዘላቂ በሆነ መንገድ በማሳደግ ድህነትን ለመቀነስ ብሎም ዘመናዊ የመስኖ ግብርና ሴክተርን መፍጠር፡፡

Current News

Selected Projects

Partners

Contact Us

Please enable JavaScript in your browser to complete this form.
Please write your full name
Please write your email address
Please write your messages
Scroll to Top